የሙስና ምንነት
የሙስና ወንጀል አፈጻጸም ከአገር አገር፣ ከቦታ ቦታ እና ከባህል ባህል የሚለያይ በመሆኑ በተለያዩ ምሁራን የተለያየ ትርጉም ሲሰጠዉ ይሰተዋላል፡፡ በዚህም የተነሳ የተለያዩ ፀሀፊዎች ስለሙስና ምንንት የተለያየ ትርጉም ሰጥተዋል፤ ሁሉንም ትርጉሞች መተንተን የጽሁፉ አላማ ባይሆንም ለማሳያ ያህል የተወሰኑት እንደሚከተለዉ ቀርበዋልዝርዝር አንብብ ↡
የሙስና መንስኤ ምንድነው?
ሙስና እንዲፈጠርና እንዲስፋፋ ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ ብዙ ምክንያቶች አሉ፣የተወሰኑትን ለማየት ያህል ከሰዎች አመለካከት/ባህሪ ጋር የተያያዙ ምክንያቶች ስዎች የተለያየ ባህሪ ያላቸዉ መሆኑ ግልጽነዉ፣ስስት ሁሉም ነገር ለኔ ባይነት፣ሳይሰሩ በአቋራጭ ለመበልጸግ መፈለግ፣በአጠቃላይ ከመልካም ስነምግባር ዉጭ መሆን ለሙስና መፈጠርና መስፋፋት በምክንያትነት ይጠቀሳሉ፣
ዝርዝር አንብብ ↡
የሕጉ ተፈጻሚነት ወሰን
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው የጸረ ሙስና ልዩ ስነስርአትና የማስረጃ ሕግ አዋጅ ቁጥር 334/93 የአዋጁን የአፈጻጸም ወሰን በተመለከተ በግልጽ ያስቀመጠው ድንጋጌ አልነበረም፡፡ ይሁንና በተሻሻለው የጸረ ሙስና ልዩ ስነስርአትና የማስረጃ ሕግ ቁጥር 434/97 አንቀጽ 3 በፌዴራልና በክልል ተፈጻሚ እንደሚሆን ተደንግጓል፡፡ የሕጉ ተፈጻሚነትም በሙስና ወንጀሎች ላይ እንደሆነ ተመልክቷል፡፡ዝርዝር አንብብ ↡